vision 2025 G.C
To become one of on top three national contractor that work in Ethiopia and East Africa markets. Mission To provide quality, on time, safe and economical construction service for the highest satisfaction of our customers by applying the modern art and construction technology.
Shashemene- Goba Road Project Contract 4
Shashemene-Dodola Junction Lot 2: Km 35 – Dodola Junction to DST Asphalt consisting of a large number of Earth works, Minor and Major Drainage structures.
በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የደራርቱ ቱሉ ስፖርት አካዳሚ ፕሮጀክት
(AKGC)/አ.ከ.ጠ ስራ ተቋራጭ እየሰራቸው ከሚገኘው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ የህ ፕሮጀክት የተለያዩ የህንፃ ብሎኮችን ያካተተ የስፖርት አካዳሚ ሲሆነ የአስተዳደር ብሎክ ክፍል፤ የተማሪ ማደሪያ ፣ ሁለገብ አዳራሽ እና ቤተመፃህፍት፣ ካፊቴሪያ ብሎክ ፣ ክሊኒክ ፣ ጂምናዚየም ፣ አትሌቲክስ እና እግር ኳስ ሜዳ ፣ ቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ የእጅ ኳስ ሜዳ ቮሊ ቦል፣ የተለያዩ ዓይነት የእግር ኳስ ሜዳዎች ፣ የመሬት ቴኒስ፣ ቦክስ ፣ መዋኛ ገንዳ እና የመሳሰሉት ተካተውበታል፡፡